Cover von Nicodemus
Neueste verfügbare Episode ለቃና ዘገሊላው ተአምራትህ ሰላም እላለሁ ! Bereit zum Anhören
0:00 3 min 50 s

3 Episoden

ለቃና ዘገሊላው ተአምራትህ ሰላም እላለሁ !

በሰማይ ሳትታጣ በምድር የተገኘኸው ፣ ሁሉን ቻይነትህን ሥጋዌህ ያልሻረው ፣ ተዋሕዶህ እንደ ቃና ውኃ መለወጥ የሌለው ፤ ምድሩን እንዳልጠላ የምድር ነዋሪ ሆነህ ፣ ሰውነትን እንዳልመረር ሰው ሁነህ መጥተህ የረዳኸኝ ፣ ደስታው ቶሎ...

የሚወዱህ አሜን ይላሉ

ትዳር ለሌለው የቤቱ ራስ ፣ አቅም ሲደክም ምርኩዝ ፣ ሲመሽ መብራት ፣ ዓይን ሲከዳ መሪ አንተ ነህና የቀኑን ምስጋና ፣ የሰንበትን ዘለላ ላንተ እናቀርባለን ። የሚወዱህ ሁሉ አሜን ይላሉ ። አሜን ያለህም...

ኖላዊ

አማኑኤል የታመነው ጌታ:: የንጋቱ ኮከብ ሲመጣ የማይመሽ ቀን ይመጣል::